Peace | Joy | Hope
ሰላም | ደስታ| ትስፋይ

Find our Lord and savior Jesus Christ

ጌታችን ምድኃኒታችን ትሱስክርስቶስ ማግፕት

Watch Video
ፍልም እዩ

Watch videos about our Lord and Savior Jesus Christ
ስለ ጌታችን መደኃኒታችን የሱስ ክርስቶስ ፍልም እዩ

Contact Us
አግፑን

Do you want to talk to someone about our Lord and Savior Jesus Christ? We would love to hear from you

ስለ ጌታችን መደኃኒታችን የሱስ ክርስቶስ ሌሎች መመስከር እናንተ መልስ መስማት እንፈለጋለን

"For all have sinned and fall short of the glory of God."
-Romans 3:23
ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤

-ወደ ሮሜ ሰዎች 3:23


"For the wages of sin is death, but the free gift of God is eternal life in Christ Jesus our Lord."
-Romans 6:23

የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።

-ወደ ሮሜ ሰዎች 6:23


"But God shows His love for us in that while we were still sinners, Christ died for us."
-Romans 5:8

ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

-ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8


"...because, if you confess with your mouth that Jesus is Lord and believe in your heart that God raised him from the dead, you will be saved. For with the heart one believes and is justified, and with the mouth one confesses and is saved."
-Romans 10:9-10

ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።

-ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9-10

"For everyone who calls upon the name of the Lord will be saved."
-Romans 10:13

የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።

-ወደ ሰዎች 10:13

This site uses cookies to ensure you get the best experience.