Who Are we?ማን ነን?
Our Missionስለ ኢንያ
We are a group of followers of our Lord and Savior Jesus Christ who have found hope and joy by finding, obeying and sharing the truths of God’s Word, the Holy Bible.
የእግዚአብሔርን ቃል የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በማግኘት፣ በመታዘዝ እና በማካፈል ተስፋ እና ደስታ ያገኘን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታዮች ነን።
Our purpose is to help others find hope and joy through God’s Word, the Holy Bible.
የኛ አላማ ሌሎች በእግዚአብሔር ቃል በኩል ተስፋና ደስታ እንዲያገኙ መርዳት ነው ።
God's Message To Us
ኢግዘአብህር ቃል ለ ኢንያ
In the Holy Bible, we see that our Lord and Savior Jesus Christ came so that we may have life and have it abundantly (John 10:10). We also see that He is the way, the truth, and the life, and that no one can come to God the Father unless it is through our Lord and Savior Jesus Christ (John 14:6)
በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣው ህይወት እንድናገኝ እና እንዲበዛልን እንደሆነ እናያለን።ዮሐንስ 10:10
ሌላው ደግሞ እሱ መንገድም እውነትም ህይወትም እንደሆነና በጌታችን በመዳኒታች በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ካልሆነ በስተቀር ማንም ወደ እግዚአብሔር አባት መቅረብ እንደማይችል እናያለን ። ዮሐንስ 14:6
“I am the way, the truth and the life. No one comes to the Father except through me.”
“ሲለ ሂወት ወደ ዘ መታሁ”
“ኢነ ሚንገድ ነን ኢና ኢዉነት ነን ኢና ህዉት ነን.”